קורונה

קורונה

corona virus

 
 
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ
የወቅቱ ዓለምን ዕረፍት የነሳው የወረርሽኝ በሽታ
አጠቃላይ መግለጫ
* ከዶ/ር ሰፈፈ በላይ አይቸህ
12/03/2020
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በሽታ አጭር ታሪክ
" የኮሮና ወረርሽኝ " በሽታ ካለፈው ከዲጼምበር ወር 2019 ዓ.ም ጀምሮ በቻይና አገር ውስጥ
በመከሰቱና አዲስ በሽታ ሆኖ በመገኘቱ በዓለም ላይ ከፍ ያለ ስጋትን በመፍጠር ላይ ይገኛል ። ይህ በሽታ የጀመረው በቻይና አገር በሁባይ ክፍለ ሐገር፣ ልዩ ስሟ ሁዋኢን በተባለች ከተማ ነው ። ይህ በሽታ ውሎ ሳያድር ስርጭቱ በፍጥነት በመዛመት፣ ይህ ጽሑፍ እስከ ወጣበት ቀን ድረስ በዓለማችን ከ 90 በላይ አገሮችን የበከለ መሆኑ እየተገለጠ ይገኛል ። በሽታው አህጉርን ሳይለይ በሩቅ ምሥራቅ ፤ በመካከለኛው ምሥራቅ ፤ በአውሮፓ ፤ በአሜሪካዎች፣ በአፍሪካና በሌሎች አህጉራትም በመዛመት ላይ ይገኛል ። በአጠቃላይ ኮሮና የተባለውን የቫይረስ ቤተሰብ ሳይንቲስቶች ያወቁት ከ 70 ዓመት በፊት ሲሆን ፤ ቫይረሱ የሚያጠቃው አእዋፍን ፤ ደሮዎችን ፤ ግመሎችንና ሌሎች እንሰሳትን ብቻ ስለነበር ፤ "የእንሰሳት በሽታ" ተብሎ ይታውቅ ነበር ። በኋላ ግን ከ1937 ዓ.ም ጀምሮ የሰውን የመተንፈሻ አካል በማጥቃት " የሰው በሽታም "እየሆነ መጣ፣ ( ምንጭ ፦ ከዓለም የጤና ጥበቃ ድርጅት ድረ-ገጽ ) ።
ከእንሰሳት ወደ ሰው ከሰውም ወደ ሰው ተላላፊ በሽታ ሆነ ። ያልበሰለ ጥሬ ስጋ ምግብ ቫይረሱን በማስተላልፍ በከፍተኛ ደረጃ ተጠርጣሪ መሆኑ ይነገራል።

השותפים

השותפים שלנו

  • קרן עזריאלי

    קרן עזריאלי

  • משרד הבריאות

    משרד הבריאות

  • הקרן לידידות

    הקרן לידידות

  • משרד הקליטה

    משרד הקליטה

  • שרותי בריאות כללית

    שרותי בריאות כללית

  • לאומית שירותי בריאות

    לאומית שירותי בריאות

  • סאנופי

    סאנופי

  • pfizer

    pfizer

  • הסוכנות היהודית לארץ ישראל

    הסוכנות היהודית לארץ ישראל

  • שתיל

    שתיל

  • אוהלי רחמים

    אוהלי רחמים

  • Kathryn Ames Foundation

    Kathryn Ames Foundation

  • Orion

    Orion

  • The Levin Family

    The Levin Family

  • הרשויות המקומיות

    הרשויות המקומיות

צרו קשר

Please type your full name.
Invalid email address.
Invalid Input
Invalid Input
אתר זה מוגן על ידי reCAPTCHA ו-Google מדיניות הפרטיות וכן תנאים והגבלות חלים.
Handsrtl